በእስራኤል ለሚገኙ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሄደ፣
በእስራኤል ከሚገኙ ባለሃብቶች እና የተለያዩ ኩባንያ ኃላፊዎች ከእስራኤል ኤክስፖርት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ስላለው የኢንቨስትመንት አማራጮች ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ዛሬ ሚያዝያ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ተካሂዷል። በመድረኩ ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ…
በእስራኤል ከሚገኙ ባለሃብቶች እና የተለያዩ ኩባንያ ኃላፊዎች ከእስራኤል ኤክስፖርት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ስላለው የኢንቨስትመንት አማራጮች ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ዛሬ ሚያዝያ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ተካሂዷል። በመድረኩ ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ…
ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል ቀጠናዊ ትብብር ሚኒስቴር ዳይሬክተር ጄኔራል ከሆኑት Mr.Gilad Shadmon እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎችን ካካተተ ቡድን ጋር ሚያዝያ 3 ቀን 2016 ዓ.ም. በኢምባሲው ጽ/ቤት ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ…
በእስራኤል 11ኛውን ዓለም አቀፍ የፎቶግራፍ ቀንን ምክንያት በማድረግ መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም. በቴል-አቪቭ በተዘጋጀው የፎቶ አውደ ርዕይ ላይ ተሳትፎ ተደርጓል፡፡ በዝግጅቱ ላይ ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያ…
ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል አገር ከሚገኙ ከተለያዩ ማህበራትና አደረጃጀቶች የተውጣጡ ተወካዮች እንዲሁም ታዋቂና ተጽዕኖ ፈጣሪ ኢትዮጵውያንና ቤተ-እስራኤላውያን ጋር በወቅታዊ የአገራችንና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ.ም በኤምባሲው…
በእስራኤል የኢትዮጵያ ኢምባሲ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ113ኛ እንዲሁም በሃገራችን ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን/ማርች 8 “ሴቶችን እናብቃ፣ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ ” በሚለው መሪ ቃል ከኢምባሲው ባልደረቦች ጋር ተከበረ::…
Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.