Month: April 2024

በእስራኤል ለሚገኙ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሄደ፣

በእስራኤል ከሚገኙ ባለሃብቶች እና የተለያዩ ኩባንያ ኃላፊዎች ከእስራኤል ኤክስፖርት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ስላለው የኢንቨስትመንት አማራጮች ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ዛሬ ሚያዝያ 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ተካሂዷል። በመድረኩ ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ…

ከእስራኤል ቀጣናዊ ትብብር ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት ተካሄደረ፣

ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል ቀጠናዊ ትብብር ሚኒስቴር ዳይሬክተር ጄኔራል ከሆኑት Mr.Gilad Shadmon እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎችን ካካተተ ቡድን ጋር  ሚያዝያ 3 ቀን 2016 ዓ.ም. በኢምባሲው ጽ/ቤት ውይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ…

በእስራኤል ዓለም አቀፍ የፎቶ ፌስቲቫል ላይ ተሳትፎ ተደረገ፣

በእስራኤል 11ኛውን ዓለም አቀፍ የፎቶግራፍ ቀንን ምክንያት በማድረግ መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም. በቴል-አቪቭ በተዘጋጀው የፎቶ አውደ ርዕይ ላይ ተሳትፎ ተደርጓል፡፡ በዝግጅቱ ላይ ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram