Author: Telaviv Embassy

ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን/ማርች 8 “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚለው መሪ ቃል ተከበረ፡፡

በእስራኤል የኢትዮጵያ ኢምባሲ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ112ኛ እንዲሁም በሃገራችን ለ47ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን/ማርች 8 “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚለው መሪ ቃል ከኢምባሲው ባልደረቦች ጋር አከበረ::

በእስራኤል የኢትዮጵያ ኢምባሲ 127ኛው የአድዋ የድል በዓል ተከበረ!

127ኛው የዓድዋ የድል በዓል በእስራኤል ኢትዮጵያ ኢምባሲ “ዓድዋ፤ አንድነት፣ ጀግንነትና ጽናት!” በሚለው መሪ ቃል የካቲት 27 ቀን 2015 ዓ.ም. ኢትዮጵያውያን፣ ቤተ-እስራኤላውያን/ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተወካዮችና አስተባባሪዎች እንዲሁም የኢምባሲው ባልደረቦች በተገኙበት ተከብሯል።…

በአገራችን እና በእስራኤል መካከል ያለውን የንግድ ትሥሥር የሚያጠናክር የንግድ መድረክ ተካሄደ፤

በእስራኤልና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር እንዲሁም አገራችን በእስራኤል ያለውን የቡና፣ የጥራጥሬ እና የቅባት እህሎች ገበያ እድል የበለጠ ለማስፋት በሚደረገው እንቅስቃሴ፤ በአገራችን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram