ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመሃንዲሶች ቡድን ጋር ትውውቅ አደረጉ፣
ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በሀገረ እስራኤል የኢፊዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ሆነው ተሾመው መምጣታቸውን ተከትሎ በእስራኤል ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመሃንዲሶች ቡድን አባላት ጋር ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ/ም ትውውቅና ውይይት…
በእስራኤል የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ መልዕከተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሻሮን ባር-ሊ ጋር ተወያዩ
በእስራኤል የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ መልዕከተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሻሮን ባር-ሊ ጋር ውይይት አካሄደዋል፡፡ በውይይታቸው ወቅት ክቡር አምባሳደር ኢትዮጵያ እና…
ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን/ማርች 8 “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚለው መሪ ቃል ተከበረ፡፡
በእስራኤል የኢትዮጵያ ኢምባሲ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ112ኛ እንዲሁም በሃገራችን ለ47ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን/ማርች 8 “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚለው መሪ ቃል ከኢምባሲው ባልደረቦች ጋር አከበረ::
በእስራኤል የኢትዮጵያ ኢምባሲ 127ኛው የአድዋ የድል በዓል ተከበረ!
127ኛው የዓድዋ የድል በዓል በእስራኤል ኢትዮጵያ ኢምባሲ “ዓድዋ፤ አንድነት፣ ጀግንነትና ጽናት!” በሚለው መሪ ቃል የካቲት 27 ቀን 2015 ዓ.ም. ኢትዮጵያውያን፣ ቤተ-እስራኤላውያን/ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተወካዮችና አስተባባሪዎች እንዲሁም የኢምባሲው ባልደረቦች በተገኙበት ተከብሯል።…