Author: Telaviv Embassy

በእስራኤል ለሚገኙ የቱር ኦፕሬተሮች የአገራችንን የቱሪዝም መስዕቦችን በሚመለከት ገለፃ ተደረገ፣

በእስራኤል የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና Tal Aviation በጋራ በመሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሥራ እንቅስቃሴ እንዲሁም የአገራችንን ቱሪዝም ሃብቶችን በእስራኤል ለሚገኙ የቱር ኦፕሬተሮች ለማስተዋወቅ የሚያስችል መድረክ ተዘጋጅቷል። በዚህ መድረክ ክቡር አምባሳደር…

Strauss Coffee የተባለ ኩባንያ የተካሄደ ጉብኝት ፤

በዛሬው ዕለት ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ እና የኢምባሲው ዲፕሎማቶች በእስራኤል ሉድ ከተማ በመገኘት Strauss Coffee በመባል የሚታወቀው በእስራኤል የቡና ኢንዱስትሪ ዘርፍ ጉልህ ድርሻ ያለው የማምረቻ ተቋም ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ድርጅቱ…

ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ከእስራኤል ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር (MASHAV) የስራ ኃላፊ ጋር ተወያዩ

ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ከእስራኤል ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር (MASHAV) ኃላፊ Ambassador Eynat Shlein ጋር ዛሬ ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም  በመ/ቤታቸው ተገኝተው ውይይት አካሂደዋል። ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ በኢትዮጵያ እና…

የ”ገበታ ለትውልድ“ ፕሮጀክት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ- ግብር ተካሄደ፤

የ”ገበታ ለትውልድ” ፕሮጀክት የገቢ ማሰባሰብ እንዲሁም አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት የምስጋና መርሃ-ግብር በክቡር አምባሳደር መኖሪያ ቤት ተካሄደ፡፡በመርሃ-ግብሩ ላይ ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ባደረጉት ንግግር አገራችን የበርካታ የቱሪስት መስህቦች ባለቤት ብትሆንም፤ በአግባቡ…

የ”አፍሪካ ቀን” በእስራኤል ተከበረ፣

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት/የአፍሪካ ሕብረት የተመሠረተበት 60ኛ ዓመት በእስራኤል ከሚገኙ የተለያዩ የአፍሪካ ኢምባሲዎች ጋር በመተባበር በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በዚህ ክብረ በዓሉ ላይ ተቀማጭነታቸው በእስራኤል ያደረጉ የአፍሪካ አገራት አምባሳደሮች…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram