በእስራኤል ዓለም አቀፍ የፎቶ ፌስቲቫል ላይ ተሳትፎ ተደረገ፣
በእስራኤል 11ኛውን ዓለም አቀፍ የፎቶግራፍ ቀንን ምክንያት በማድረግ መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም. በቴል-አቪቭ በተዘጋጀው የፎቶ አውደ ርዕይ ላይ ተሳትፎ ተደርጓል፡፡ በዝግጅቱ ላይ ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያ…
በእስራኤል 11ኛውን ዓለም አቀፍ የፎቶግራፍ ቀንን ምክንያት በማድረግ መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም. በቴል-አቪቭ በተዘጋጀው የፎቶ አውደ ርዕይ ላይ ተሳትፎ ተደርጓል፡፡ በዝግጅቱ ላይ ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያ…
ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል አገር ከሚገኙ ከተለያዩ ማህበራትና አደረጃጀቶች የተውጣጡ ተወካዮች እንዲሁም ታዋቂና ተጽዕኖ ፈጣሪ ኢትዮጵውያንና ቤተ-እስራኤላውያን ጋር በወቅታዊ የአገራችንና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ.ም በኤምባሲው…
ለክቡራን ተገልጋዮቻችን በኢምባሲያችን የሚሰጡ የቆንስላ አገልግሎቶችን በመፈለግ ወደ ኢምባሲያችን በሚመጡበት ጊዜ የተጠቀሱትን ሰነዶችና ቅድመ ሁኔታዎች አሟልተው ቢመጡ የተቀላጠፈ አገልግሎትን ለማግኘት እንደሚያስችልዎት በትህትና እንገልፃለን።
በእስራኤል የኢትዮጵያ ኢምባሲ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ113ኛ እንዲሁም በሃገራችን ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን/ማርች 8 “ሴቶችን እናብቃ፣ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ ” በሚለው መሪ ቃል ከኢምባሲው ባልደረቦች ጋር ተከበረ::…
በቴል-አቪቭ የኢትዮጵያ ኢምባሲ 128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን “አድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ቃል የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በቴል-አቪቭ ሬይኔሳንስ ሆቴል አክብሯል፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ላይ ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ…