በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ኃላፊ ጋር ውይይት ተደረገ
ከቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምክትል ዳይሬክተር ጄኔራል እና የአፍሪካ ጉዳዮች ዲቪዥን ኃላፊ አምባሳደር ሻሮን ባር-ሊ ጋር በጽ/ቤታቸው ተገኝተው ውይይት አካሄደዋል፡፡ በውይይታቸው በሁለትዮሽ ግንኙነት እና የባለብዙ ወገን…
ከቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምክትል ዳይሬክተር ጄኔራል እና የአፍሪካ ጉዳዮች ዲቪዥን ኃላፊ አምባሳደር ሻሮን ባር-ሊ ጋር በጽ/ቤታቸው ተገኝተው ውይይት አካሄደዋል፡፡ በውይይታቸው በሁለትዮሽ ግንኙነት እና የባለብዙ ወገን…
ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል ፓርላማ (ክኔሴት) አባል ከሆኑት አቶ ሞሼ ሰለሞን ጋር ሐምሌ 11 ቀን 2015 ዓ.ም በፓርላማው ጽ/ቤት በመገኘት ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ወቅት ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ኢትዮጵያ…
ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት የተውጣጣ የልዑካን ቡድን በእስራኤል ከሚኖሩ-ቤተ እስራኤላዊያን ኮሚኒቲዎች፣ መሪዎችና ተወካዮች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች ጋር በሀምሌ 2 ቀን 2015 ዓ/ም ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይት ወቅት ተሳታፊዎች…
በእስራኤል የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና Tal Aviation በጋራ በመሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሥራ እንቅስቃሴ እንዲሁም የአገራችንን ቱሪዝም ሃብቶችን በእስራኤል ለሚገኙ የቱር ኦፕሬተሮች ለማስተዋወቅ የሚያስችል መድረክ ተዘጋጅቷል። በዚህ መድረክ ክቡር አምባሳደር…
በዛሬው ዕለት ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ እና የኢምባሲው ዲፕሎማቶች በእስራኤል ሉድ ከተማ በመገኘት Strauss Coffee በመባል የሚታወቀው በእስራኤል የቡና ኢንዱስትሪ ዘርፍ ጉልህ ድርሻ ያለው የማምረቻ ተቋም ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ድርጅቱ…