Author: Telaviv Embassy

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ ድጋፍ ተደረገ፤

ታህሳስ 11 ቀን 2016 ዓ.ም. በቴል-አቪቭ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢምባሲ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በተካሄደ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ላይ የሚሲዮኑ ባልደረቦች ለግድቡ ግንባታ የሚውል ከአስር ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በዚህ…

18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በቴል-አቪቭ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኢምባሲ ተከበረ፤

ለ18ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን “ብዝኃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት“ በሚል መሪ ቃል ህዳር 28 ቀን 2016 ዓ.ም. በኢምባሲው ጽ/ቤት ተከበሯል፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ላይ በእስራኤል ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ…

ክቡር አምባሳደር ተሳፋዬ ስለአገራችን የኢንቨስትመንት አማራጮች በሚመለከት ቃለ-ምልልስ አደረጉ፤

በእስራኤል ቴላ አቪቭ “Cleantech 2023” እና “Agromashov 2023” በሚል ስያሜ ዓለምአቀፍ ኤግዚብሽን እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ ኤግዚብሽን በኢምባሲያችን በኩል ተሳትፎ የተደረገ ሲሆን፤ ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በመርሀግብሩ አዘጋጆች በተዘጋጀው የቴሌቪዥን ጣቢያ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram