ከቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምክትል ዳይሬክተር ጄኔራል እና የአፍሪካ ጉዳዮች ዲቪዥን ኃላፊ አምባሳደር ሻሮን ባር-ሊ ጋር በጽ/ቤታቸው ተገኝተው ውይይት አካሄደዋል፡፡ በውይይታቸው በሁለትዮሽ ግንኙነት እና የባለብዙ ወገን ትብብር ጉዳዮችን እና በሂደት ላይ ያሉ ጉዳዮችን በቅርበት ለመስራት ምክክር አድርገዋል፡፡

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.