Author: Telaviv Embassy

19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን ባዓል ተከበረ፤

19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል “ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ’’ በሚል መሪ ሃሳብ በእስራኤል የሚገኙ የኃይማኖት አባቶች፣ኢትዮጵያውያን፣ ቤተ-እስራኤላውያን እና የኤምባሲው ባልደረቦች በተገኙበት  ዛሬ ሕዳር 20 ቀን…

የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከበረ፤

የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ‘’የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና’’ በሚል መሪ ቃል ዛሬ ሕዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም በቴል አቪቭ የኢፌዲሪ ኤምባሲ የፓርቲው አባላት፣ደጋፊዎችና የኤምባሲው ባልደረቦች በተገኙበት ተከብሯል። በዕለቱ…

የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በቴል-አቪቭ ኢምባሲ ተከበረ

በቴል-አቪቭ የኢትዮጵያ ኢምባሲ የ2017 ዓ.ም. አዲስ ዓመት (እንቁጣጣሽ) በዓል ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም. በቴል-አቪቭ በኢምባሲ ጽ/ቤት ጥሪ የተደረገላቸው ኢትዮጵያውያን፣ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና የሚሲዮኑ ባልደረቦች በተገኙበት ተከብሯል፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ላይ ክቡር…

በጎንደር ከተማ ከንቲባ የተመራ ልዑካን ቡድን በሪሾን ለጽዮን ከተማ የስራ ጉድኝት አካሄዱ

ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ባዩህ አቡሀይ የተመራ እና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ ያካተተ የልዑካን ቡድን ጋር ዛሬ ነሐሴ 7 ቀን 2016 ዓ.ም. በኢምባሲው ጽ/ቤት ውይይት አካሄዱ።…

በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ቤተ-እስራኤላውያን በአገራችን ልማት፣የገጽታ ግንባታ እና የአድቮኬሲ ስራ ላበረከቱት አስተዋፅኦ የምስጋና እና የእውቅና መርሀ ግብር ተካሄደ

በቴል-አቪቭ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኢምባሲ በአገራችን የልማት፣የገጽታ ግንባታ እና የአድቮኬሲ ስራ አስተዋፅኦ ላበረከቱት ኢትዮጵያውያን እና ቤተ-እስራኤላውያን የምስጋና እና የእውቅና መርሀ ግብር ትናንት ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ። ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram