በእስራኤል አገር ከሚኖሩ ከተለያዩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵውያን ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሄደ፣
ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል አገር ከሚገኙ ከተለያዩ ማህበራትና አደረጃጀቶች የተውጣጡ ተወካዮች እንዲሁም ታዋቂና ተጽዕኖ ፈጣሪ ኢትዮጵውያንና ቤተ-እስራኤላውያን ጋር በወቅታዊ የአገራችንና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ.ም በኤምባሲው…