በእስራኤል የኢትዮጵያ ኢምባሲ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ113ኛ እንዲሁም በሃገራችን ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን/ማርች 8 “ሴቶችን እናብቃ፣ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ ” በሚለው መሪ ቃል ከኢምባሲው ባልደረቦች ጋር ተከበረ:: እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሳችሁ!!

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram