-
ፓስፖርት ለመቀየር/ለማሳደስ መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
ተ.ቁ
የአገልግሎቱ ዓይነት
መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
1
1.1 የኢትዮጵያ ፓስፖርት እድሳት
ፓስፖርት፣
ü ከ1 ዓመት በላይ የአገልግሎት ጊዜ ከቀረው 350 የአሜሪካ ዶላር፣
ü ከ1 ዓመት በታች የአገልግሎት ጊዜ ከቀረው 150 የአሜሪካን ዶላር፣
ü 6 ወር ያላለፋቸዉ ጀርባዉ(Back ground) ነጭ የሆኑ 3( ሶስት) ጉርድ ፎቶ ግራፎች ፣
1.2 አዲስ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለማዉጣት
ü የሕፃኑ/ኗ የልደት ሠርቲፊኬት፣
ü የሕፃኑ/ኗ 6 ወር ያላለፋቸዉ ጀርባዉ(Back ground) ነጭ የሆኑ 3( ሶስት) ጉርድ ፎቶ ግራፎች፣
ü የወላጅ ፓስፖርት፣
ü የወላጆች ማመልከቻ፣
ü የአገልግሎት ክፍያ (150 የአሜሪካን ዶላር)
1.3 የአትዮጵያ ፓስፖርት በጠፋ ምትክ ለማገኘት
ü ፓስፖርቱ የጠፋ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ከእስራኤል ፖሊስ ማቅረብ፣
ü የአገልግሎት ክፍያ (350 የአሜሪካን ዶላር)፣
ü የጠፋውን ፓስፖርት በምስል ማሳየት /ፕሪንት አድርጎ ማቅረብ፣
ü 6 ወር ያላለፋቸዉ ጀርባዉ(Back ground) ነጭ የሆኑ 3( ሶስት) ጉርድ ፎቶ ግራፎች ፣
For passport renewal
To change/renew a passport
- Passport size photograph(at least 6 months, white on the back);
- Provide the original passport required to change or renew;
- Service fee of 150 Dollars;
- online visit https://digitalinvea.com/
To replace a lost or damaged passport with a new one
- Passport size photograph was taken (at least 6 months, white on the back);
- Provide a copy of the passport and police evidence;
- Service fee of 350 Dollars ;
To issue a passport for Newborns (children)
- Birth certificate attested by the Ministry of Foreign Affairs;
- Provide a parent passport;
- Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
- If one of the parents is a foreign national, provide a letter confirming that the child has not received a passport or citizenship ID;
- Service fee of 300 Dollars;
- online visit https://digitalinvea.com/