የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ለማውጣት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
ተ.ቁ | የአገልግሎቱ ዓይነት | መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች |
1. | የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ 1.1
| ü የታደሰ የእስራኤል ፓስፖርት፣ ü የእስራኤል መታወቂያ፣ ü 3 የፓስፖርት መጠን ያላቸዉና 6 ወር ያላለፋቸዉ ጀርባዉ (Back Ground) ነጭ የሆኑ ጉርድ ፎቶ ግራፎች ፣ ü የአገልግሎት ክፍያዉ 300 የአሜሪካን ዶላር፣ |
1.2 ለህጻናት (ዕድሜዉ ከ18 ዓመት በታች 1.3 ዕድሜዉ ከ18 ዓመት በላይ ከሆነ ግን በተራ ቁጥር 1.1 መሠረት የሚስተናገዱ ሲሆን የአገልግሎት ክፍያዉም | ü የወላጅ የታደሰ የእስራኤል ü የልጁ (የህፃኑ ) ፓስፖርት፣ ü የልጁ የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት፣ ü 6 ወር ያላለፋቸዉ ጀርባዉ(Back ground) ነጭ የሆኑ 3( ሶስት) ጉርድ ፎቶ ግራፎች ፣ ü 100 የአሜሪካን ዶላር፣ ü ወላጆች በተገኙበት ማመልከቻው መቅረብ ይኖርበታል። | |
1.4 የትዉልደ-ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ የእድሳት አገልግሎት | ü የታደሰ ፓስፖርት፣ ü የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ( አሮጌዉ)፣ ü 6 ወር ያላለፋቸዉ ጀርባዉ ነጭ የሆኑ 3 ጉርድ ፎቶ ግራፎች ፣ ü የአገልግሎት ክፍያ 300 የአሜሪካን ዶላር፣ | |
| 1.5 የትዉልደ-ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ በጠፋ ምትክ ለማግኘት | ü የታደሰ ፓስፖርት፣ ü የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ( የአሮጌዉ ኮፒ)፣ ü 6 ወር ያላለፋቸዉ ጀርባዉ(Back ground) ነጭ የሆኑ ü መታወቂያዉ መጥፋቱን የሚገልፅ የፖሊስ ማስረጃ፣ ü የአገልግሎት ክፍያ (450 የአሜሪካን ዶላር፣) |
For origin Id
To change/renew origin Id
- Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
- Identity proof documents such as birth certificates, passports, or Ethiopian court documents;
- Service fee of 300 Dollars;
- online visit https://digitalinvea.com/
To replace a lost or
damaged origin Id with a new one
- Passport size photograph was taken (at least 6 months, white on the back);
- Provide a copy of the Origin Id and police evidence;
- Service fee of 450 Dollars ;
- online visit https://digitalinvea.com/