የሰነድ ማረጋገጥ
- ሰነዱ
የግለሰብ ከሆነ የሰነዱ ባለቤት የፀና ፓስፖርት ወይም ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ዋናው ወይንም ቅጂ፣
- የሚረጋገጠው
ሰነድ ዋናው ቅጂ፣
- ከኢትዮጵያ
የሚ መነጩ ሰነዶች በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጠው መቅረብ አለባቸው፣
- ከእስራኤል
የሚመነጩ ሰነዶች በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጠው መቅረብ አለባቸው፣
- ለኢትዮጵያዊ/ትውልደ
ኢትዮጵያዊ ግለሰብ (Personal) ሰነድ 200 ሼክል፣
- ለማንኛውም
የድርጅት (Company) ሰነድ 320 ሼክል፣
- Online visit https://digitalmofa.com/
Document Authentication and authorization
- If the document is personal, the original owner or copy
of the valid passport or birth certificate of the owner of the document;
- The original copy of the document to be attested;
- Documents originating in Ethiopia must be attested by
the FDRE Ministry of Foreign Affairs;
- Documents from Israel must be attested by the Israel
Ministry of Foreign Affairs;
- Service fee of 200 Shekel for Personal Documents;
- Service fee of 320 Shekel for any company document;
- Online visit https://digitalmofa.com/