Duty-Free Notes

በተመላሽ ዜጎች ለገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን እንዲጻፍ የሚጠየቅ የድጋፍ ደብዳቤ፤

  • ኢትዮጵያዊ ወይም ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ፣
  •  በእስራኤል የኖረበትን የመኖሪያ ቪዛና ፓስፖርት ኦርጅናሎች ከኮፒያቸው ጋር ማቅረብ (የመኖሪያ ቪዛ ኮፒ የቀድሞውን ጨምሮ)
  • የመኖሪያ ቪዛው የተሰረዘበት (ቪዛው ካንስል የሆነበት)
  • የበረራ ትኬት፣2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
  • አመልካቹ/ በገቢዎች ባለሥልጣን መመሪያ መሠረት ከተፈቀደ የዕቃ ዝርዝር ውስጥ ወደኢትዮጵያ ለማስገባት የሚፈልጋቸውን ዝርዝር ፎርም ሞልቶና ፈርሞ ማቅረብ፣

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram