Laissez-passer (የይለፍ ሰነድ)
ሊሴ ፓሴ መግቢያ የጉዞ ሰነድ ለሚጠይቁ
- ለአስቸካይ ጉዞ ወደ አገር ቤት ለመሄድ የአገልግሎት ጊዜውን ያበቃ ፓስፖርት ለማሳደስ በቂ ጊዜ የሌላቸው በተለያየ አስቸኳይ ምክንያት ወደ አገርቤት ለመጓዝ ለሚፈልጉ የሚሰጥ፣
- ሊሴ ፓሴው ለአንድ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መግቢያ ብቻ የሚያገለግል በመሆኑ ሲመለሱ ከኢትዮጵያ ፓስፖርት ማውጣት እንደሚጠበቅ፣
- የፓስፖርትና የሊሴ ፓሴ ማመልከቻ በአንድ ላይ ማቅረብ ወይም የፓስፖርትዎ ማመልከቻ ከኤምባሲው ወደ አገር ቤት ከተላከ ከአንድ ወርና ከዚያ በላይ ሳይሆን ሊሴ ፓሴ ማመልከት አይቻልም። ነገር ግን ከኤምባሲው ማመልከቻዎን አገር ቤት ከተላከ አንድ ወርና ከዚያ በላይ ከሆነና ፓስፖርቱን ሳይረከቡ የጉዞዎ ቀን ከደረሰ ሊሴ ፓሴ ወስደው አገር ቤት ሲደርሱ የከፈሉበትን ደረሰኝ ይዞው ፓስፖርት ከኢሚግሬሽን መረከብ የሚችሉ መሆኑን፣
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
- ሁለት (2) የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አገልግሎቱ ያበቃዉን ፓስፖርት መረጃ ያለበትን ማለትም ስም፣ ፎቶግራፍ፣ ፓስፖርቱ የተሰጠበትና ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰበትን ገጽ የሚያሳይ ኮፒ ማቅረብ፣
- የአገልግሎት
ክፍያ 200 ሼክል፣
Laissez-passer (Travel document)
For requesting Laissez-passer (travel document)
- Issued to those who do not have
enough time to renew their expired passport for an emergency trip home due
to various emergencies;
- Laissez-passer (travel
document) is only valid once for entry into Ethiopia, so when you return
you will need to get an Ethiopian passport;
- You cannot apply for a Passport
and Licensing Passport together or apply for a Passport application if
your passport application has been sent home from the Embassy for more
than one month or more. However, if the Embassy is one month or more after
your application has been sent home and the date of your departure has not
been received, you may be able to obtain a passport from Immigration with
a receipt;
Requirements to be met
- Two (2) passport-size photographs taken at least 6
months ago;
- Provide a copy of the completed
passport information including the name and where the passport was issued
and last updated;
- Service fee 200 NIS.