የሰነድ ማረጋገጥ
- ሰነዱ የግለሰብ ከሆነ የሰነዱ ባለቤት የፀና ፓስፖርት ወይም ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ዋናው ወይንም ቅጂ፣
- የሚረጋገጠው ሰነድ ዋናው ቅጂ፣
- ከኢትዮጵያ የሚ መነጩ ሰነዶች በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጠው መቅረብ አለባቸው፣
- ከእስራኤል የሚመነጩ ሰነዶች በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጠው መቅረብ አለባቸው፣
- ለኢትዮጵያዊ/ትውልደ ኢትዮጵያዊ ግለሰብ (Personal) ሰነድ 200 ሼክል፣
- ለኢትዮጵያዊ/ትውልደ ኢትዮጵያዊ ላልሆነ ግለሰብ (Personal) ሰነድ 312 ሼክል
- ለማንኛውም የድርጅት (Company) ሰነድ 332 ሼክል፣
Document Authentication and authorization
- If the document is personal, the original owner or copy of the valid passport or birth certificate of the owner of the document;
- The original copy of the document to be attested;
- Documents originating in Ethiopia must be attested by the FDRE Ministry of Foreign Affairs;
- Documents from the Israel must be attested by the Israel Ministry of Foreign Affairs;
- Service fee 200 Shekel for Personal Document;
- Service fee for those who don’t have a valid Ethiopian passport or Ethiopian origin id 312 Shekel for Personal Document;
- Service fee 332 Shekel for any company document;