Ethiopian Origin ID

የትውልደ  ኢትዮጵያዊ  መታወቂያ   ለማውጣት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

ተ.ቁ

የአገልግሎቱ ዓይነት

መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

1.

የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ

1.1   
አዲስ ለማውጣት

 

 

ü  የታደሰ የእስራኤል ፓስፖርት፣

ü  የእስራኤል መታወቂያ፣

ü  3 የፓስፖርት መጠን ያላቸዉና 6 ወር ያላለፋቸዉ ጀርባዉ (Back Ground) ነጭ የሆኑ ጉርድ ፎቶ ግራፎች ፣

ü  የአገልግሎት ክፍያዉ 300 የአሜሪካን ዶላር፣

1.2   ለህጻናት (ዕድሜዉ ከ18 ዓመት በታች
ለሆነ)  አዲስ የትዉልደ-ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ  ለማውጣት

1.3   ዕድሜዉ ከ18 ዓመት በላይ ከሆነ ግን በተራ ቁጥር 1.1 መሠረት የሚስተናገዱ ሲሆን የአገልግሎት ክፍያዉም
300 የአሜሪካን ዶላር ይሆናል።

ü  የወላጅ የታደሰ የእስራኤል
ፓስፖርትና የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ ፣

ü  የልጁ (የህፃኑ ) ፓስፖርት፣

ü  የልጁ የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት፣

ü  6 ወር ያላለፋቸዉ ጀርባዉ(Back ground) ነጭ የሆኑ  3( ሶስት) ጉርድ ፎቶ ግራፎች ፣

ü  100 የአሜሪካን ዶላር፣

ü  ወላጆች በተገኙበት ማመልከቻው መቅረብ ይኖርበታል።

1.4   የትዉልደ-ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ  የእድሳት አገልግሎት
ለማግኘት

ü  የታደሰ ፓስፖርት፣

ü  የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ( አሮጌዉ)፣

ü  6 ወር ያላለፋቸዉ ጀርባዉ ነጭ የሆኑ 3 ጉርድ ፎቶ ግራፎች ፣

ü  የአገልግሎት ክፍያ 300 የአሜሪካን ዶላር፣

 

1.5   የትዉልደ-ኢትዮጵያዊ  መታወቂያ  ካርድ በጠፋ ምትክ ለማግኘት  

ü  የታደሰ ፓስፖርት፣

ü   የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ( የአሮጌዉ ኮፒ)

ü  6 ወር ያላለፋቸዉ ጀርባዉ(Back ground) ነጭ የሆኑ 
3( ሶስት) ጉርድ ፎቶ ግራፎች ፣

ü  መታወቂያዉ መጥፋቱን የሚገልፅ የፖሊስ ማስረጃ፣

ü  የአገልግሎት ክፍያ (450 የአሜሪካን ዶላር፣)

 

For origin Id

To change/renew origin Id

  • Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
  • Identity proof documents such as birth certificates, passports, or Ethiopian court documents;
  • Service fee of 300 Dollars;
  • online visit https://digitalinvea.com/

To replace a lost or
damaged origin Id with a new one

  • Passport size photograph was taken (at least 6 months, white on the back);
  • Provide a copy of the Origin Id and police evidence;
  • Service fee of 450 Dollars ;
  • online visit https://digitalinvea.com/

 

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram