ለፓስፖርት እድሳት
ፓስፖርት ለመቀየር/ለማሳደስ
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
- የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣
- ለመቀየር ወይም ለማሳደስ የተፈለገው ዋናው ፓስፖርት ማቅረብ ፣
- የፓስፖርቱ የአገልግሎቱ ጊዜ 6 ወር እና ከዚያ በታች ከሆነ፤ የአገልግሎት ክፍያ 240 ሼክል፣
- የፓስፖርቱ የአገልግሎቱ ጊዜ ከ 6 ወር በላይ ከሆነወ የአገልግሎት ክፍያ 360 ሼክል
- በOnline https://digitalinvea.com/ ማመልከት ይቻላል
በጠፋ ፓስፖርት ምትክ አዲስ ፓስፖርት ለመቀየር
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
- የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣
- የፓስፖርት ኮፒ እና የፖሊስ ማስረጃ ማቅረብ፣
- የአገልግሎት ክፍያ 240 ሼክል፣
- በOnline https://digitalinvea.com/ ማመልከት ይቻላል
ለህፃናት ፓስፖርት ለማውጣት
- በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የልደት ሠርቲፊኬት ማቅረብ፣
- የወላጅ ፓስፖርት እና የጋብቻ ሠርቲፌኬት ማቅረብ፣
- የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣
- ከወላጆቹ አንዳቸው ውጭ ሀገር ዜጋ ከሆኑ ህፃኑ ፓስፖርት ወይም የዜግነት መታወቂያ አለመውሰዱን የሚያረጋግጥ ደብደባቤ ማቅረብ፣
- የአገልግሎት ክፍያ 240 ሼክል፣
- online visit https://digitalinvea.com/
For passport renewal
To change/renew a passport
- Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
- Provide the original passport required to change or renew;
- If the validity period of the passport is 6 months or less; a Service fee of 240 shekels;
- If the passport has a service life of more than 6 months, the service fee is 360 Shekels;
- online visit https://digitalinvea.com/
To replace a lost or damaged passport with a new one
- Passport size photograph was taken (at least 6 months, white on the back);
- Provide a copy of the passport and police evidence;
- Service fee 240 Shekels;
- online visit https://digitalinvea.com/
To issue a passport for Newborn (children)
- Birth certificate attested by the Ministry of Foreign Affairs;
- Provide a parent passport and marriage certificate ;
- Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
- If one of the parents is a foreign national, provide a letter confirming that the child has not received a passport or citizenship ID;
- Service fee 240 Shekels;
- online visit https://digitalinvea.com/