Category: Announcements

ማስታወቂያ

ለክቡራን ተገልጋዮቻችን በኢምባሲያችን የሚሰጡ የቆንስላ  አገልግሎቶችን በመፈለግ ወደ ኢምባሲያችን  በሚመጡበት  ጊዜ የተጠቀሱትን ሰነዶችና ቅድመ ሁኔታዎች አሟልተው ቢመጡ የተቀላጠፈ አገልግሎትን ለማግኘት እንደሚያስችልዎት በትህትና  እንገልፃለን።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram