”አሜሪካ፣አውሮፓ ሕብረት እና የሕብረቱ አባል አገራት ከኢትዮጵያ ጋራ ያላቸውን የዲፕሎማሲ እና የኢኮኖሚ ትብብር ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሸጋገር ፍላጎታቸውን ገልፀዋል።” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
(ታኀሣሥ 06 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ): አሜሪካ፣የአውሮፓ ሕብረት እና የሕብረቱ አባል አገራት ከኢትዮጵያ ጋራ ያላቸውን የዲፕሎማሲያ እና የኢኮኖሚ ትብብር ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲሸጋገር ፍላጎታቸውን እንዳሳዩ ተገለፀ ። የውጭ ጉዳይ…